አናርካዊያን ነን/ኢና! (አናርኪዝም በቀንድ አፍሪካ)

L’anarchisme dans la corn de l’Afrique / Africa Horn Anarchism !

ነፃነት ለሁሉም!

ፍቅርና ትብብር ለህዝቦች!

ውድመት ለዘረኞች!

ወድመት ለጨቋኞች!

ውድመት ለፖለቲካ ፓርቲዎች!

መንግስት ገደል ይግባ!

ውደመት ላምባገነኖች!

እርስ በርስ እንጠባበቅ,
ምድሪትዋንም እንጠብቅ

ተባብረን ወሠኖችን እና ድንበሮችን እናውድም!

ነጻነታችን በእጃችን!

https://hornanarchists.noblogs.org

2 commentaires sur አናርካዊያን ነን/ኢና! (አናርኪዝም በቀንድ አፍሪካ)

Laisser un commentaire